Privacy Policy
"At Enderasie, we value your privacy. We collect basic information (name, email, and business type) solely to provide customized tender alerts and improve our services. We do not sell or share your data with third parties without your consent. By using our portal, you agree to our data protection terms."
በእንደራሴ የእርስዎን የግል መረጃ ደህንነት እናከብራለን። የምንሰበስባቸው መሰረታዊ መረጃዎች (ስም፣ ኢሜል እና የንግድ አይነት) ለጨረታ መረጃ አገልግሎት እና ስራችንን ለማሻሻል ብቻ የሚውሉ ናቸው። የእርስዎን መረጃ ያለ እርስዎ ፈቃድ ለሶስተኛ ወገን አናጋራም። የእኛን ፖርታል ሲጠቀሙ በመረጃ አጠቃቀም መመሪያችን ተስማምተዋል ማለት ነው።